የአፈ-ጉባኤመልዕክት የአፈ-ጉባኤመልዕክት

የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት በፌዴራሉ መንግሥት አባል ክልሎች የሚገኙት ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች፣ ሕዝቦች የሚልኩዋቸው አባላት የሚወከሉበት ምክር ቤት ነው፡፡ ምክርቤቱ የሕገመንግሥት የበላይነት ሰፍኖ፣ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦች እና ሕዝቦች በሁሉም መስክ እኩልነታቸውና የፈጣን ኢኮኖሚ ተጠቃሚነታቸው ተረጋግጦ፣ በፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ፣ ሥር የሰደደ  አንድነት እና ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ዳብሮ የማየት፣ ራዕይ ሰንቆና... Read More


የፌ/ም/ቤት ዩ-ቲዩብ ሥርጭት

የህገመንግስት ትርጉም የህገመንግስት ትርጉም

ሚዲያ፣ ሕገ መንግስታዊ ስርዓትና ሀገርን የማዳን ጥያቄ በሚል ርዕስ ጉዳይ ላይ ከሚዲያ ተቋማት ጋር ውይይት ተካሄደ፤, 01/09/2021 Read More

ሕገመንግስቱ ለሴቶች ያጎናፀፋቸው የእኩልነት መብት, 23/01/2021 Read More

የአስተዳደር ወሰን እና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን ሥልጣንና ተግባር ከፌዴሬሽን ምክር ቤት ሥልጣንና ተግባር እንደማይጣረስ ተገለፀ, 19/08/2020 Read More

የፌዴሬሽን ምክር ቤት 5ኛ ፓርላማ ዘመን 5ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ በካሄዳው 2ኛ መደበኛ ስብሰባውን, 11/06/2020 Read More

ሕገ መንግሥታዊ ቃል ኪዳናችን ለዘላቂ ሰላም መሪ ሀሳብ ለሴቶች እና ወጣቶች አደረጃጀት ከሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች የተውጣጡ እየተሳተፉ ነው፡፡, 12/03/2020 Read More

ዴሞክራሲያዊ አንድነት ዴሞክራሲያዊ አንድነት

የፌዴሬሽን ምክር ቤት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች የክልልነት የህዝበ ውሳኔ ውጤትን መርምሮ አጸደቀ፤, 11/11/2021 Read More

የኢትዮጵያ ብሔሮች፤ ብሔሮችና ህዝቦ ቀን በዓል/ የህገ መንግስት ቀን/ ዘርፈ ብዙ ፋይዳዎች, 08/11/2018 Read More

የፌዴሬሽን ም/ቤት ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር በባህላዊ የግጭት አፈታት ላይ ያተኮረ አወደጥናት አካሄደ, 08/11/2018 Read More

የገቢ ክፍፍል የገቢ ክፍፍል

Back

የድጎማ በጀትና የጋራ ገቢዎች ማከፋፈያ ቀመር ዝግጅትን በተመለከተ የቀረበውን ዉሳኔ ሀሳብ ምክር ቤቱ አጸደቀ።

ጥቅምት 20/ 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ ፦ /በፌዴሬሽን ምክር ቤት የሕዝብ ግንኙነትና የኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት/
የድጎማ በጀትና የጋራ ገቢዎች ድልድል ቋሚ ኮሚቴ የ2014 በጀት ዓመት የስራ እቅዳቸውን ለምክር ቤቱ ያቀረቡ ሲሆን ምክር ቤቱም ውይይት በማድረግ በሙሉ ድምፅ አጽድቋል፡፡
በመጨረሻም የድጎማ በጀትና የጋራ ገቢዎች ማከፋፈያ ቀመር ዝግጅትን በተመለከተ በቋሚው ኮሚቴ አሁን በስራ ላይ ያለው ቀመር እንዲቀጥል የቀረበውን የውሳኔ ሀሳብ በአብላጫ ድምፅ አጽድቋል፡፡
“ወንድማማችነት ለሕብረ ብሔራዊ አንድነት''!


ሌሎች ሌሎች

የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች የሀገራቸውን ህልውና የማስጠበቅ ሀለፊነታቸውን እየተወጡ እንደሚገኙ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባዔ ገለጹ።, 15/11/2021 Read More

የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ንግግር, 15/11/2021 Read More

ሁሉንም ዜጋ ያስደነገጠ ተግባር የተፈፀመበት ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም ታስቦ ዋለ።, 12/11/2021 Read More

በሳይንሳዊ ጥናት የተደገፋ ተቋማዊ የአሰራር ሪፎርም የምክር ቤቱ ሕገመንግሥታዊ ተልዕኮውን ውጤታማ እንደሚያደርገው ተገለፀ ፤, 05/09/2021 Read More

የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ የተከበሩ አቶ አደም ፋራህ በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር እስተፌን ሁርን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።, 23/01/2021 Read More

የስብሰባ እቅዶች የስብሰባ እቅዶች

ምንም የሚታይ የስብሰባ እቅድ የለም