English (United States) Amharic (Ethiopia)
የተከበሩ አፈ ጉባኤ መልእክት የተከበሩ አፈ ጉባኤ መልእክት

                                              የተከበሩ አፈ ጉባኤ መልእክት

አራተኛው የፌዴሬሽን ም/ቤተ መስከረም 24/2003 ዓ. ከተመሠረተ ወዲህ ባለፉት ወራት ውስጥ ህገ መንግሰታዊ ተልዕኮውን በመወጣት በዕቅድ ከተያዙት ተግባራት ውስጥ በተጨማሪ የተለያዩ ሥራዎችን አከናውኗል በማከናወን ላይ ነው፡፡
ምክር ቤታችን በህገ መንገሰታዊ ተቋማት ተልዕኮውን ለመወጣት በመንግስት ከተየዘውና ሰፊ መሠት ያለው ፈጣን፣ ቀጣይና ፈትሀዊ የኤኮኖማ ዕድገትና ልማት የማፋጠንና ድህነትን የማስወገድ ዓላማ ያደረገውን የዕድገትና የትራንስፎርሜሽን ዕቅድን ተግባራዋ በማድረግ የአገራችንን በሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች የሚኖራቸውን ሚና በማጎልበት በትኩረት እየሰራ ይገኛል፡፡
የአገራችን በሌሮች፣ ብሔረሰባችና ህዝቦች በአገራችን ሲከናወኑ የቆዩት የልማት የዲሞክራሲ ሰርዓት ግንባታ ተግባራት ተሳታፊና ተቃሚዎች መሆናቸውን ይታወቃል ፡፡ ዛሬም የተጀመረውን የእድገትና የትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ተግባራዋ ለማድረግ እጅ ለእጅ ተያይዘው በመረባረብ ላይ ይገኛሉ፡፡ በዚህም ዕቅዱን ከየአካባቡው ሁኔታ ጋር በማጣጣመና በመዘርዘር የላቀ ጠቅም በሚያስገኝላቸው አተገባበረ በመከወነ የተጀመረውን የአገራዊ ህዳሴ ጉዞ ማስቀጠል እንዲችሉ ምክር ቤታችን የራሱን ሚና በመጫወት ላይ ይገኛል፡፡
 
ካሣ ተክለብርሃን
የፌዴሬሽነ ምክር ቤተ አፈጉባኤ
Pages: 1  2  

You can fallow us on You can fallow us on

    

እኛ የኢትዮጵያ ብሄርብሄረሰቦች አና ህዝቦች እጅ ለእጅ ተያይዘን አንድ  የፖለቲካ እና ኢኮኖሚ ማህበረሰብ እንገነባለን፡፡
 

Our Constitution for our Diversity, Unity and Renaissance
Ethiopia my country Ethiopia my country
Photo Gallery Photo Gallery

Association of Senates, Shoora and Equivalent Councils in Africa and the Arab World Retreat 2011

Addis Ababa      24 – 25 September 2011

You can find the papers here

Online user counter
.

Number of online user(s) : 1

18879 : times visited.

JSP Page

Latest News